ማማ የውይይት መድረክ
ከወጣት አንተነህ እና
ከዶ/ር አየነው ጋር
” ህዝባዊ እምቢተኝነት ክፍል 6 እና የተቀጣጠለው የተቃውሞ ሰልፍ “
በሚል የመወያያ አርዕስት ላይ ቆይታ አድርገናል።
የኦሮሞ ቡድኖች አላማ በተግባር ላይ ውሎ ህዝብ በዘሩ እየታረደ ነው። በየቀኑ ዐማራ ያልቃል። ብአዴን ዐማራ መሆን ስላልቻለ በህዝብ እምቢተኝነት አስወግዶ ዐማራ የሚያምነውን መሪ ማውጣት እና ህልውናውን ማስጠበቅ እንዳለበት በውይይታችን ተካቷል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk