ክፍል~አንድ”

” ክህደት እና የዐማራው እልቂት በመንግስታዊ መዋቅር ሲደገፍ የህልውና ትግል ወሳኝነት ” በሚል አርዕስት ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።የሀሰት ታሪክ ፈጠራ ውጤት ” ክህደት ” አንዱ ሲሆን ፣ ዐማራ ጨቋኝ ፣ ወራሪ ፣ ጡት ቆራጭ በማለት ለሚያዘምቱት ገዳይ ፣ ወይም አራጅ ወጣት ቡድን ክህደትን ጠባቦች እና ዘረኛ ቡድኖች በስፋት አስትምረዋል። ለሚደራጅበት ፖለቲካ ወይም በተለያዩ አደረጃጀቶች ሁሉ ዐማራ ወይም የነፍጠኛው ስርዓት ሳይሉ ያለፉበት ጊዜ የለም። ክህደት በኢትዮጵያም ላይ ሲፈፅሙ ኖረዋል።የዐማራው እልቂት በመንግስታዊ መዋቅር እየታገዘ መፈፀሙ በጋህድ አደባባይ ላይ የሚታይ ነው። ለዚህም የህልውና ትግል ማድረግ ለነገ ተብሎ የሚታለፍ ወይም በቸልታ የሚታይ መሆን እንደሌለበት እና በወቅታዊ ፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ በጥያቄና መልስ ውይይት አድርገናል ።ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg/

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator