ከማማ ቤተሰቦች ከዶ/ር አየነው እና ከዓለም ጋር ” ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬውኑ! ወይስ ሞታችን ይቀጥል? ” ክፍል 2 በሚል አርዕስት እና በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ። ህዝባዊ እንቢተኝነቱ በተጠና እና ከዐማራው ህዝብ ጋር ሊያገናኙ የሚችሉ ሬዲዮ ጣቢያወችን እስከ ማቋቋም የሚዘልቅ እንቅስቅሴ መኖር አስፈላጊነት በውይይታችን ላይ ትካቷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK Twitter: https://twitter.com/AmharaUk