“እኛ እንደ ሥርዓት ሽብርተኞች ነበርን፤ “እኛ እንደ ኢሕአዴግ አስረን ሳይሆን የምናጣራው አጣርተን ነው የምናስረው” ሲል ኢህአዴግን ያወገዘውና ራሱን ብልጽግና ነኝ ያለው ስርዓት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን መንግስታዊ አፈናውን እንዲያቆም እናት ፓርቲ ጠየቀ።
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ:_ እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:_ አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ!?…
