Category: History

እነሆ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እ.ኤ.አ. በ1902 ዓ.ም. ከእንግሊዝ መንግሥት ጋር የተፈራረሙት ስምምነት ትክክለኛ ቅጂ!

አቻምየለህ ታምሩ ሱሌማን ደደፎ ሲባል የሰማውን ሳያጣራ በመድገም በዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ላይ የሰነዘረውን የሐጢዓት ክስና ያስተጋባውን የፈጠራ ትርክት ለመተቸት ያቀረብሁት…

የሮበርት ኢ.ሊ. ሐውልት ሲፈርስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሐውልት መፍረስ ካለበት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ባሮች የተፈነገሉበት የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ነው!

እ.ኤ.አ. በ1861 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር የተቀሰቀሰው የርስ በርስ ጦርነት መንስዔ የባርነት ሥርዓትን ለመልቀቅና የባሪያን ነጻነት ለመስጠት ባለመፈለግ በየአቅጣጫው ተቃውሞ በመነሳቱ…

Translator