Category: Amhara Today

በተለያዩ አቅጣጫዎች በወገን ጦር ክፉኛ እየተመታ የመውጫ መንገድ ያጣው ወራሪው የትሕነግ ቡድን በወረኢሉ ዙሪያ፣ በመኮይና በራያ አካባቢ ተኩስ ከፍቷል።

ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…

አሳዛኝ ዜና!

በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክሏል፤ ሁለት አማራዎች በማሳቸው ላይ በግፍ ተገድለዋል። በሆሮ ጉድሩ ዞን…

አሸባሪው ኦነግ ሸኔ የሚፈጽመው ለከት እና ሀይባይ ያጣው ግፍ እንደቀጠለ ነው፤ አግቶ ከወሰደው አንድ የአማራ ባለሃብት ቤተሰብ ከ410 ሽህ ብር ተቀብሎ እንኳ አድራሻውን አጥፍቷል።

የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ላይ የሚፈጽመው ግፍ ለከት እና ሀይባይ አጥቷል። የጅምላ ግድያው፣ እገታ፣ ዝርፊያና ማፈናቀሉ…

በሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ተጠርጥረዋል በሚል ላለፉት 2 ዓመታት ከ6 ወራት የታሰሩት የጦር መኮንኖች በህልውና ዘመቻው ምክንያት አቃቢ ህግ ረዥም ቀጠሮ እንዲሰጥ መጠየቁን ተቃወሙ።

ወገኖቻችን በወሎ፣በጎንደር እና በሸዋ በአሸባሪዎች ጥምረት ሕልቆ መሳፍርት ጥቃት እየተፈጸባቸው መሆኑን የሚጠቅሱት የጦር መኮንኖቹ “አላጠፋንም፤ አጥፍተንም ከሆነ ዘምተን ህዝባችን እንድንክሰው…

በምዕራብ ሸዋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በባኮቲቤ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች መንግስት ሰብአዊ እርዳታ እንዲያደርግላቸው ጠየቁ።

በምዕራብ ሸዋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በባኮቲቤ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ላለፉት ሳምንታት አንድም የሰብአዊ እርዳታ አልተደረገልንም ይላሉ። መንግስት በባኮ ከተማ…

በኪረሞ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድንና ተባባሪዎቹ በከፈቱት ተኩስ ከ11 በላይ አማራዎች ሲገደሉ፣ ከ16 በላይ ቆስለዋል፤ የድረሱልን ጥሪም አሰምተዋል።

አሳዛኝ ዜና! በኪረሞ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድንና ተባባሪዎቹ በከፈቱት ተኩስ ከ11 በላይ አማራዎች ሲገደሉ፣ ከ16 በላይ ቆስለዋል፤…

Translator