Category: Amhara Today

በማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ እንዲሁም አካባቢውን ነቅቶ እየጠበቀ ባለው የወገን ኃይል የአጸፋ ምላሽም ሙት፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ መሆኑ ተገልጧል።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገልጧል። የዞኑ አስተዳዳሪ…

የእርዳታ ቁሳቁስ ሲያጓጉዙ የነበሩ 12 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ከባድ ተሽከርካሪዎችን በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል።

ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል፡፡…

አሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ውድመት ካደረሰበት የሕዝብ ሃብት መካከል ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳል

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል። ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና…

Translator