“መፈንቅለ መንግስትማ ነው” =
ሰኔ 15 በብአዴን አማካኝነት የተፈጠረው ቀውስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል እያስከፈለንም ይገኛል።በዚች ሀገር የሚሠሩ የሴራ ፖለቲካዊ ኩነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልካቸውንም…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
ሰኔ 15 በብአዴን አማካኝነት የተፈጠረው ቀውስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል እያስከፈለንም ይገኛል።በዚች ሀገር የሚሠሩ የሴራ ፖለቲካዊ ኩነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልካቸውንም…
በፋሽስት ወረራ ወቅት ተወጥኖ፤ በዘመነ ወያኔ በሕግ ተደግፎ ፣ በአማራው ሕዝባችን ላይ የተፈፀመው ግፍ ተዘርዝሮ አያልቅም። በኅልውናው፣ በታሪኩ፣ በባህሉ፣ በስነልቦናው፣…
****ወንድወሰን ተክሉ**** በሰኔ 15ቱ አደጋ አንደኛ ዓመት ዋዛሜ ላይ በሆንበት በአሁኑ ሰዓት የአማራን ብሄርተኝነትን ተጋድሎ የኦሮሞ ብሄተኝነት ትግል በተጋዘበት መንገድ…
♦ኩርዶች የጥንታዊውን የሞሶፖታሚያ ስልጣኔ የመሰረቱ፣ በመካከለኛው ምስራቅና ኤሲያ ማይነር በአምስት የተለያዩ አገሮች በሚገኙ ተራራማ ቦታዎች ተበትነው የሚኖሩ፣ ቁጥራቸው ከ35 እስከ…
Kefale Damtie፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሰሞኑን አንድ ስለኩርድ ህዝብ የምታወጋ ሸጋ መፅሐፍ እጄ ገባች። “A people without a state” የምትሰኝ በMichael Eppel የተፃፈች…
****ወንድወሰን ተክሉ**** “ኢዜማ ማህበረሰቡን በጊዜያዊ ስሜት እያነሳሳ በውስጥ ያለውን ቅራኔ እያባባሰ በዚያ በሚገኝ ዝና ስልጣን ላይ የመውጣት ፍላጎት የለውም”ዶ/ር ብርሃኑ…
በቸልታ ታልፎ ሳያመጣ መዘዝና ድክመት፤በጥልቁ ይመርመር ይጠናም ማነነት።አንድ ተቋም ፤አላማው እንዲሳካ፤አነሳሱን፤ያከናወናቸውን ተግባራት(ደካማና ጠንካራ ጎኖቹ)፤የደረሰበትን ደረጃ፤ቆም ብሎ ማየትና መመርመር እጅግ በጣም…
የሱዳን ወታደር በኢትዮጵያ ድንበር ጥሶ ከገባ ከወር በላይ አስቆጥሯል። ጥሶ መግባት ብቻ ሳይሆን በአካባቢው በእርሻ የሚተዳደሩ ወገኖቻችን ላይ ጉዳት እያደረሰ…
ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በስዊድን ለአልፍሬድ ኖቤል የሽልማት ድርጅት የታፈኑ የአማራ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ደብዛ መጥፋትን አስመልክቶ ድርጅቱ በሽምግልና ገብቶ ተማሪዎችን…
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራችንን ፖለቲካዊ፣…