ከምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ
ከምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ አስኮ አካባቢ በወገን ድጋፍ ቤት ለመከራየት የበቁት አማራዎች ምስጋና አቀረቡ፤ እኛም ዜጎች ነንና…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
ከምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ አስኮ አካባቢ በወገን ድጋፍ ቤት ለመከራየት የበቁት አማራዎች ምስጋና አቀረቡ፤ እኛም ዜጎች ነንና…
በደቡብ ወሎ ዞን በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን 103 ጤና ጣብያዎች እና 9 ሆስፒታሎች ላይ ውድመትና ዘረፋ መፈጸሙን የዞኑ ጤና መምሪያ…
አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገልጧል። እስካሁን ባለው መረጃ 70…
በግፍ ታስረው የሚገኙ እስረኞች እንዲፈቱ እና በእስር ቤት የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠይቋል። ባልደራስ ይህን ያለው…
ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…
በጌታቸው ሽፈራው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሕዝባችን አስመትቷል ስንል የጠላትን ብቻ አይደለም። ኃላፊነት እያለባቸው ያለ አግባብ እንደፈለጉት ሲናገሩ የከረሙ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮችም…
በጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌአሊ ሚካኤል በሚኖሩ አማራዎች ላይ ለ3 ቀናት ያህል በተደራጀ መልኩ የተከፈተው ተኩስ እልባት ያገኝ ዘንድ…
በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክሏል፤ ሁለት አማራዎች በማሳቸው ላይ በግፍ ተገድለዋል። በሆሮ ጉድሩ ዞን…
የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ላይ የሚፈጽመው ግፍ ለከት እና ሀይባይ አጥቷል። የጅምላ ግድያው፣ እገታ፣ ዝርፊያና ማፈናቀሉ…
ማማ የውይይት መድረክ እሱባለው እና ዶ/ር አየነው ጋር ” የ600 ኪ/ሜ ጦርነት ይቀለበሳል። ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ።…