“እንደዚህ አይነት ሥራ አትስራ። አገራችንን የምንገነባው አንድ ላይ ነው። የትም ቦታ ብትሆን ከእኛ አታመልጥም።’ የሚል ማስፈራሪያ ምክር ያለበት ንግግር ተናግረውኛል” ሲል ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ተናገረ።
“እንደዚህ አይነት ሥራ አትስራ። አገራችንን የምንገነባው አንድ ላይ ነው። የትም ቦታ ብትሆን ከእኛ አታመልጥም።’ የሚል ማስፈራሪያ ምክር ያለበት ንግግር ተናግረውኛል”…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
“እንደዚህ አይነት ሥራ አትስራ። አገራችንን የምንገነባው አንድ ላይ ነው። የትም ቦታ ብትሆን ከእኛ አታመልጥም።’ የሚል ማስፈራሪያ ምክር ያለበት ንግግር ተናግረውኛል”…
መንግስት በጋዜጠኞች ላይ እየፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በአስቸኳይ እንዲያቆም ኢሰመጉ ጠይቋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሚያዚያ 29/2014 አስቸኳይ…
የአማራ ድምጽ ሚዲያ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በሲቪል እና በታጠቁ የመንግስት አካላት ታፍኖ ከተወሰደ እና አድራሻው እንዳይታወቅ ከተደረገ 6ኛ ቀኑን ይዟል።…
አምስት አመታት ሙሉ በትክሻ ወይም ባሕያ እንዲሁም በበቅሎ የተያዘ በሶ፣ ቆሎና ጥሬ እየበሉ፤ በወጣ ገባውና አስቸጋሪው የአገራች መልክዓ ምድር እየተንገላቱ…
Statement from the Amhara Professionals Union (APU): Biased reporting by HRW, AI & ICG endangers the Amhara in Ethiopia who…
አምሐራ ሳይንት የአማራ ህዝብ መነሻ እና የአማርኛ ቋንቋ መነሻ የሆነ የብዙ ድንቅ ነገር መገኛ ታሪካዊ ባህላዊ የእምነት የጀግና የቁንጅና መነሻ…
አቻምየለህ ታምሩ የአዲስ አበባ ሕዝብ የእስክንድ ነጋ ጡር አለበት። አዲስ አበባን ከኦሮሙማ ስልቀጣ ለመታደግ ቀድሞ የተነሳው እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ…
−−−//−−−ከደባርቅ እስከ ወራቤ የተቀነባበረው የሽብርተኞች በኢትዮጵያ ላይ እሳት የመለኮስ የጥፋት ውጥን… (ሪፖርታዥ) በሮቤል ፍቃዱ እና ቤተልሔም ግርማቸው በሳምንቱ መጀመሪያ በጎንደር…
ዴቭ ዳዊት ጃዋር መሐመድና ሙጅብ አሚኖ በፈፀሙት ያለመናበብ “ስህተት” የተጋለጠው ሴራ‼ ፖለቲካል-ኢስላምና ኦሮሙማ ጋብቻ ፈፅመው በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት…
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማሚያዝያ 25 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አባል የሆነው ወጣት ቢንያም ታደሰ ካለፈው ቅዳሜ…