Vision Ethiopia 9th Virtual Conference, Saturday August 29, colloquium on Atrocity Crimes & Post Conflict Election Session 1 : Genocide prevention and improving government public accountability in Ethiopiaራዕይ ለኢትዮጵያ 9ነኛው ጉባኤ የዛሬው የመወያያ አርዕስት የጭካኔ ወንጀሎች እና ከግጭት በኋላ የምርጫ ፈተናዎች ቅዳሜ ነሐሴ 23 2012 ዓምክፍል ፩: በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ወንጀልን መከላከልና የመንግስትን አቅም እንዲሁም ተጠያቂነትን ለማሻሻል