0 0
Read Time:36 Second

ከ ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ” ፀረ አማራ ፖሊሲን ከመታገል እስክ ሰላም ማስፈን ” በሚል የመወያያ አርዕስት ብዙ ነጥቦች ተነስተዋል። ሀገሩን በደሙ ፣ በሂወት መስዋእትነት ከፍሎ ሌሎችንም አስተባብሮ ከትላንት እስከዛሬ በነፃነት የኖረች ኢትዮጵያን አማራው ጠብቆ አቆይቷል ። አማራው መሸለም ሲገባው ፣ መከበር ሲገባው በተቃራኒው በአደባባይ አገርህ አይደለም ውጣ ተብሎ ሲንገላታ ፣ በገዠራ ሲጨፈጨፍ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲካሄድበት የሙህሩ ፈንቅሎ መነሳት አለመቻል እንዲሁም ያለፈው የአማራ ትውልድ በአባቶቹ ላይ የፈፀማቸው ስህተቶች ለዛሬው ለአማራ እልቂት እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላም ማጣት አስተዋጽዖ ማድረጉ ግልፅ ነው። የአማራ ጠላቶች ፍላጎት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በማማ የውይይት መድረክ ከፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ተዳሰዋል። የአማራውን ከፍታ ለማምጣት ቆርጠን የምንሰራ መሆናችንን ተገንዝባችሁ የማማ ተሳታፊ እና ተከታታይ እንዲሆኑ የሁልጊዜም ጥሪያችን ነው።

ክፍል~አንድ

ክፍል~ሁለት

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator