ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከማማ ቤተሰብ ከዶ/ር አየነው ወንድአለ ጋር ” ጨፍጫፊው እና ወራሪው ማነው” ? ከጦሩነቱ አዋጅ ምን እንጠብቅ ? በሚል የመወያያ አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። የዐማራው ወጣት በህወሓት ኢህአዴግ እና በኦነጋዊያን ወይም በዐማራ ጠል ፖለቲከኛች የሀሰት ታሪክ ሲነገረው ያደገ በመሆኑ እውነት እውነቱን ማወቅ ስላለበት እንዲሁም ሙሉ መረጃ እንዲኖረው በማሰብ ሰፋያለ ውይይት ተደርጓል ። ዐማራው ግንባር ቀደም ሆኖ በገነባት አገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የህልውና አደጋ ገጥሞት በየጊዜው ይገደላል ፣ ይሳደዳል፣ አገርህ አይደለም ውጣ ይባላል። ችግሩ ዐማራው እራሱን አደራጅቶ መመከት አለመቻሉ ነው በማለት ማማ የውይይት መድረክ ያምናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator