0
0
Read Time:35 Second
ክፍል~አንድ
ክፍል~ሁለት
የአማራ ህዝብ በሀገሩ ፣ በታሪኩ ፣ በሰንደቃላማው ፣ በአብሮነት ግንባታው እና በተለያዩ የሀገር ጉዳዮች ሁሉ የሞራልም የተግባርም የበላይነት ስላለው ፣ ከውጭም ከውስጥም ለማጥፋት ዘምተውበታል። ኢትዮጵያን በሱ ውድቀት ላይ ለማፈራረስ ብዙ መንገዶች ተጉዘዋል። ይህን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የአማራውን ህልውና እና የባተለችውን ኢትዮጵያ ለዘላለም ማስተካከል የሚቻለው አማራው ተደራጅቶ በአካል እና በስነልቦና የተዘመተበትን መክቶ ወደፊት መምጣት ሲችል ብቻ ነው። ለዚህም አስተዋፅዖ ለማድረግ ማማ የውይይት መድረክ አዘጋጅተን ብቅ ያልነው ህዝባችን እና ሌላው ኢትዮጵያዊ እውነቱን ሊረዳ የሚችልበትን ማመቻቸት ነው። የአማራን ህዝብ ዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈፀምበት አመታትን አስቆጥሯል። አሁን ያለበት ደረጃ የህልውና ትግል ላይ ደርሷል። ይህንን ጉዳይ በማሳወቅ በኩልም ማማ የውይይት መድረክ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደርጋል። ተሳታፊ እና ተከታታይ እንዲሆኑ ሁሌም ግብዣችን ነው!!!
About Post Author
Admin
Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF.
ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።