0 0
Read Time:37 Second

የኢትዮጵያ ህገመንግስት የሀሰት ትረካው ፣ የአማራው ሙህር ድክመት እና መፍቴው ምንድ ነው? በሚል አርዕስት ላይ ሰፋያለ ውይይት ፣

ከዶ/ር አረጋኽኝ ንጋቱ አለም አቀፍ የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር ጋር አድርገናል። በተጨማሪ ሁሌም የምንገልፀው እንዲህ ነው፣ የአማራን ህዝብ ዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈፀምበት አመታትን አስቆጥሯል። አሁን ያለበት ደረጃ የህልውና ትግል ላይ ደርሷል። የአማራ ህዝብ በሀገሩ ፣ በታሪኩ ፣ በሰንደቃላማው ፣ በአብሮነት ግንባታው እና በተለያዩ የሀገር ጉዳዮች ሁሉ የሞራልም የተግባርም የበላይነት ስላለው ፣ ከውጭም ከውስጥም ለማጥፋት ዘምተውበታል። ኢትዮጵያን በሱ ውድቀት ላይ ለማፈራረስ ብዙ መንገዶች ተጉዘዋል። ይህን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የአማራውን ህልውና እና የባተለችውን ኢትዮጵያ ለዘላለም ማስተካከል የሚቻለው አማራው ተደራጅቶ በአካል እና በስነልቦና የተዘመተበትን መክቶ ወደፊት መምጣት ሲችል ብቻ ነው። በቃ እውነቱ ይህ ነው። ተሳታፊ እና ተከታታይ እንዲሆኑ ሁሌም ግብዣችን ነው!!!

ክፍል~አንድ

ክፍል~ሁለት

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator