ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ)
Moresh Wegenie Amara Organization (MWAO)
• በምዕራብ ኢትዮጵያ በወለጋ በተለያዩ ወረዳዎች በኦነግ ሸኔ አፈናና ጭካኔ እጅ የወደቁ፣
• በሰሜን ኢትዮጵያ በጎንደርና በወሎ፣ በተለይም አላማጣ፣ በሰሜን ወሎ – ራያ፣ ቆቦ፣ ላስታ፣ ወልድያ፣ መርሳ፣ውርጌሳ፣ ወዘተ ለወያኔ ወረራ የተዳረጉ የዐማራ ተወላጆች ድረሱልን እያሉ የሰቆቃ ድምፅ ቢያሰሙም መንግሥት ምንም እንዳልተፈጠረ ማድበስበሱንና መደባበቁን ቀጥሏል።