ልዩ ዝግጅት

የዐማራ ክልል በሚባለው በነገውለት ” የዐማራን ዘር ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ተጠራ ” ይህንን ሰልፍ የጠራው የዐማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን ) ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ የማማ ባልደረቦች በልዩ ፕሮግራም ውይይት አድርገናል ። ዐማራው የህልውና ትግል ማድረግ ለነገ ተብሎ የሚታለፍ ወይም በቸልታ የሚያየው መሆን እንደሌለበት እና ሰልፉንም በነቂስ ወጥቶ መሳተፍ እንደሚገባው የሚጠቁም ውይይት ተካሂዷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator