ማማ የመወያያ መድረክ

ከዶ/ር ቢቾክ ዋን ኮት በሜልቦርን፣ ቪክቶሪያ ዩንቨርስቲ መምህር ጋር ” ዘረኝነት ከባይረሱ የጉዳት መጠን እና ሰባዊነት ሲዳሰስ ” በሚል አርዕስት እና በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ጥያቅቄወችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። ትህነግ ስልጣን ከመያዙ በፊት የኢትዮጵያ መንግስታት በዐማራነት የተደራጁ ወይም የዐማራ መንግስት እንዳልነበሩ ግልፅ ነው። ዐማራን አዳክሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚደረግ ሴራ መሆኑ እና ሰባዊነትን ፣ መብትን ጨፍልቆ አገር ለመሆን የሚያስብ የዘረኝነት ቫይረስ ከኮረና በላይ አደገኛ እንደሆነ በውይይታችን ተነስቷል ።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator