ዐማራን ለዓመታት የታገሉት እና ያሳደዱት ያፈናቀሉት የገደሉት የዘረኛ እና የጠባብ ፓለቲካ አራማጆች ኅዝቡን ማጥፋት ብቻ ሳይሆን ዐማረኛ ቋንቋንም እንዲዳከም ከፍተኛ ስራ ሰርተውልል። ይህን አስመልክቶ እና የፊደል አስፈላጊነትን በተመለከተ ውይይት አድርገናል ። ማማ የውይይት መድረክ የአማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።