0 0
Read Time:35 Second

ከአቶ ቦጋለ ካሳዬ ጋር – የአማራው የህልውና አደጋ እንዲሁም የዛሬው ድርጅታዊ ጥንካሬ እና ትስስሩስ ምን መሆን አለበት ? በሚለው አርቲስት ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። ይሄ ታላቅ ህዝብ የህልውና አደጋ ለምን ገጠመው? ብለን ስንጠይቅ በርካታ ምክንያቶችን በማየት በአሁኑ ጊዜ ድርጃታዊ ጥንካሬውስ እንዴት ነው? የሚሉና ድርጅታዊ ትሥስሩስ ምን መሆን አለበት? የሚለውን ቃይኝተናል። እንዲሁም የሰሞኑን ወቅታዊ ሁኔታ በተለይ መተከል የተካሄደው የዘር ጭፍጨፋ እና የገንዘብ ቅየራው በአሁኑ ሰሀት ህወሓትን ሊጕዳው ይችላል ወይ የሚሉትን ዳሰናል። ማማ የውይይት መድረክ የአማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

ክፍል~አንድ

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator