ዴቭ ዳዊት

ኦህዴድ በአማራ ህዝብ ላይ ግልጽ ጦርነት አውጇል!!!
/በቀጣይ በአማራ ህዝብ ላይ ለሚደርስ ኦህዴድ-መራሽ ዕልቂት አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሣ ዋነኛ ተጠያቂዎች ናቸው!!!!/

ተረኛው ፋሽስታዊው የኦህዴድ ቡድን፥ ንፁሃን የአማራ ተወላጆችን ለምን ሳልገድል ቀረሁ ብሎ፥ ቋንጣ መግለጫ ደጋግሞ እያወጣና በቀጣይ በተለይም በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አማራዎችን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥል፣ ሰሜን ሸዋና ምድረ-ገኝ /ከኦሮሞ ወረራ በኋላ “ከሚሴ”/ አካባቢም የተለመደ የጥፋት ርኩሰቱን ሊያቀጣጥል እያሟሟቀ ነው።

በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ፥ “ኦህዴድና እመራዋለሁ የሚለው ክልል፥ ለሀገሪቱ ብቻ ሳይሆን፥ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣይ አለመረጋጋት ዋነኛ ኃይል ነው” ያለው ጉዳይ አንዳችም እንከን የሌለበት ሀቅ ነው!!!

ብአዴን ተንበርክኮ ለኦህዴድ እየተገረደም እንኳ፥ ኦህዴድ ሸዋን የመጠቅለልና አማራን የመጨፍጨፍ ህልሙ ተስተጓጎለብኝ ብሎ ሲያስብ፥ ግልጽ ጦርነት በአማራ ህዝብ ላይ አውጇል።

ከሰሞኑ የዚህን የሞት ድግስ ያዘለ አዋጅ ውጤት በተግባር የምናየው ስለሆነ፥ መከረኛው ህዝባችን በቃኝ ብሎ መነሳት እስካልቻለ ድረስ እንዲህ በመንግስት ደረጃ እየተፎከረበት በጅምላ መጨፍጨፉ ይቀጥላል!!!

ኦህዴድ የጦርነት አዋጅ በአማራ ህዝብ ላይ ለማወጅ እንደ casus belli እየተጠቀመ ያለው በአማራ ክልል የሌለን ጽንፈኝነት እንዳለ በማስመሰልና፥ ወደ አማራ ክልል ገብቶ የነበረው ወራሪው የኦህዴድ ሚሊሺያ ጥፋት ከመፈፀሙ በፊት neutralize የተደረገውን በመካድ፥ “የአማራ ታጣቂ ወደ ክልሌ ገባ” በሚል መርዘኛ ክስ ሲሆን አላማውም በቀጣይ በክልሉም ከክልሉ ውጪም ባሉ የአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመፈፀም ነው!!!

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator