” የቀኑም ሆነ የሌሊቱ ጅብ ” ሲዳሰስ በሚል የመወያያ አርዕስት ከማማ ቤተሰቦች ወ/ሮ ገነት ወ/ሮ ዓለም ዶ/ር አየነው ጋር ውይይት አድርገናል ። የቀን ጅቡ ( ህወሓት) እና የሌሊቱ ጅብ (ኦህዴድ/ኦነግ) በዐማራው ህዝብ ህልውና ላይ በየዘመናቸው ዘምተውበታል። ጨፍጭፈውታል። በሌሊት ጅቦች ሁኔታው የቀጠለ ሲሆን ፣ የቀን ጅቦች ላይ ጦርነት እየተካሄደ ነው። ቀብራቸውም ተቃርባሏ። የዐማራ ርስቶችም ሊመለሱ የሚችሉበትን ሁኔታ ከወዲሁ አስቦ መስረት እንደሚያስፈልግ በውይይታችን ተነስቷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator