ማማ የውይይት መድረክ
ከወ/ሮ ዮዲት ጌዲዮን እና ከዶ/ር ሸጋው መንግስቴ ጋር ” ዓለም አቀፍ ዘመቻ ስለ ዐማራ ጭፍጨፋ ” በሚል አርዕስት እና በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገናል ።
” Amhara Human Right & Genocide Watch “ በሚል መጠሪያ ተሰባስበው የዐማራ ህዝብ ድምፅ ለመሆን በጋራ ለመምከር March 27, 2021 የዙም ስብሰባ ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን እና ተጋባዥ እንግዶችም እንደሚገኙ መገንዘብ ችለናል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk