ከአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ወንዶሰን ተክሉ ጋር ” ኦነግ በመንግስታዊ መዋቅር ታግዞ ዐማራን የማፅዳት ዘመቻውን ቀጥሏል ። ” በሚል የመወያያ አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን በማካተት ውይይት አድርገናል ። ዐማራው የህልውና ትግል ማድረግ አለበት ስንል እንዲሁ ዝም ብለን የምናወራው አይደለም። በተግባር የተደቀነበት እልቂት አሁን ከሚካሄደው የከፋ መሆኑን ስለምንገነዘብ ነው። በመተከል ንፁሀን ዐማራዋች እልቂት እና በኦሮሞ ክልል ቀደም ብሎ የተጀመረው የዘር ጭፍጨፋ ሊቆም ያልቻለው በመንግስታዊ መዋቅር የሚደገፍ በመሆኑ ነው። ለዚህ ነው ከዛሬ እንግዳችን ጋር ጉዳዩን አንስተን የምንወያየው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator