የማማ ቤተሰቦች ፣
” ሞቸካወች ካልተወገዱ ህዝብ ሰላም አያገኝም ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ውይይት አድርገናል ።ሞቸካ በመሬት ውስጥ የሚኖር በቀብር አካባቢ አስከሬን የሚበላ አውሬ ነው። ከመሬት በላይ በኦሮሞ እና በቤንሻንጉል ክልል በመንግስት መዋቅር እየታገዙ ምንም ስለፖለቲካ የማያውቁ ንፁሀን ህፃናትን ፣ ሴቶችን ፣ ሀቅመ ደካማ የሆኑ ዐማሮችን የሚበሉ ሞቸካወች ናቸው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk