Category: Blog

በተለያዩ አቅጣጫዎች በወገን ጦር ክፉኛ እየተመታ የመውጫ መንገድ ያጣው ወራሪው የትሕነግ ቡድን በወረኢሉ ዙሪያ፣ በመኮይና በራያ አካባቢ ተኩስ ከፍቷል።

ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…

አሳዛኝ ዜና!

በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክሏል፤ ሁለት አማራዎች በማሳቸው ላይ በግፍ ተገድለዋል። በሆሮ ጉድሩ ዞን…

በሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ተጠርጥረዋል በሚል ላለፉት 2 ዓመታት ከ6 ወራት የታሰሩት የጦር መኮንኖች በህልውና ዘመቻው ምክንያት አቃቢ ህግ ረዥም ቀጠሮ እንዲሰጥ መጠየቁን ተቃወሙ።

ወገኖቻችን በወሎ፣በጎንደር እና በሸዋ በአሸባሪዎች ጥምረት ሕልቆ መሳፍርት ጥቃት እየተፈጸባቸው መሆኑን የሚጠቅሱት የጦር መኮንኖቹ “አላጠፋንም፤ አጥፍተንም ከሆነ ዘምተን ህዝባችን እንድንክሰው…

Translator