Author: Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

“እንደ አማራነታችን ከፈጣሪ በታች ለነገዳዊ ማንነታችንም ሆነ ለእርስታችን፣ ለሀገራችን ብቸኛው የህልውናችን መሰረት አማራዊ ክንዳችን እና አማራዊ አንድነታችን ብቻ መሆኑን እናውቃለን።”

የአማራq ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ- የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ (ጋሻ አማራ ) በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ያወጣው መግለጫ! የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ…

DW Amharic reports: citizens with Amhara Region ID travelling to Addis Ababa are being stopped by Oromia Regional Forces. In…

የአማራው የዘር ፍጅት እንዲቆም በሚጠይቀው፣ 13ተኛ ቀኑን በያዘው የለንደኑ የርሃብ አድማ ያየሽይራድ ገሠሠ ከርሃቡ ጋር በተያያዘ ጉዳት የደረሰባት መሆኑን ተከትሎ አስቸኳይ የህክምና እርዳታ እየተደረገላት ነው። 

የአማራው የዘር ፍጅት እንዲቆም በሚጠይቀው፣ 13ተኛ ቀኑን በያዘው የለንደኑ የርሃብ አድማ ያየሽይራድ ገሠሠ ከርሃቡ ጋር በተያያዘ ጉዳት የደረሰባት መሆኑን ተከትሎ…

Translator