በዐማራው ላይ የተፈፀመውን ዘርፈ ብዙ ጭፍጨፋ ፣ ወገናችን በአግባቡ ተገንዝቦ የህልውና ትግል ማድረግ እና ፊት ለፊት መጋፈጥ እንዳለበት የድርሻውን አስተዋጽኦ ለማድረግ የተቋቋመ ነው !!!
በማማ ሚዲያ የሚተላለፉት ማንኛውም ውይይቶች በወቅቱ እንዲደርሶ እና ከዐማራው እንቅስቃሴ ጎን ሆነን የምንሰራውን ለመገንዘብ የዩቲቭ ቻናላችንን ላይክ እና ሳብስክራይቭ ያድርጉ !!!
አማራ በረጅሙ ያሸንፋል!!!