ማማ የውይይት መድረክ
ከአርቲስትና ማህበራዊ አንቂ ቤቴልሄም ዳኛቸው እና ፈለቀ ጋር
“ህዝባዊ እምቢተኝነት /9/” ለአማራ ህዝብ በሚል አርዕስት ላይ እና በመርአዊ የተማሪዎች ጭፍጨራ ፡እንዲሁም ብአዴንን በተመለከተ አማራው ማድረግ ያለበትን እንቅስቃሴ አስመልክቶ በውይይታችን ተካቷል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk