ማማ የውይይት መድረክ
ከወጣት አንተነህ ገላዬ እና ወጣት ወርቅዬ በላይነህ ጋር
“ህዝባዊ እምቢተኝነት /8/” ለአማራ ህዝብ በሚል አርዕስት ላይ እና ወቅታዊውን የመተከል፣ ወልቃይትና አጣዬ ሁኔታ እንዲሁም ብአዴንን በተመለከተ አማራው ማድረግ ያለበትን እንቅስቃሴ አስመልክቶ በውይይታችን ተካቷል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk