ማማ የውይይት መድረክ
ከአቶ አያሌው መንገሻ ጋር
” አገር እና ደህንነት ፣ ጭፍጨፋ እና ወረራን ከደህነት ባለሙያው “
በሚል አርዕስት ላይ ጥያቄወችን በማንሳት ሰፊ ማብራሪያ ሰጠዋል።
ወቅታዊ ሁነታውን ፣ አብይ ለሀገር ደህንነት ስጋት መሆኑን ፣ የኦሮሞ ፅንፈኛችን እና የትህነግን ክፋት እንዲሁም የብአዴንን ዐማራ አለመሆን አስመልክቶ ቃኝተናል። ዐማራው መመከት ስለሚችልበት ሁኔታም ተገልጿ ።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk