ማማ የውይይት መድረክ

ከዶ/ር ጌታቸው ግዝአው እና
ከአቶ ወንዶሰን ተክሉ ጋር

” አለን! እስከየት ድረስ? እና ወቅታዊ ጉዳዮች “

በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ። አለን ባወጣው መግለጫ እና በተቀጣጠለው የዐማራ ህዝባዊ ተቃውሞ ዙሪያ ጥያቄዎችን አንስተን ማብራሪያ እና አስተያየት ተሰጦበታል።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator