ከአቶ አንተነህ ገላዬ እና ከዶር አየነው ወንድአለ ጋር ” ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬውኑ! ወይስ ሞታችን ይቀጥል? ” በሚል አርዕስት እና የመተከልን ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ። አቶ አንተነህ ገላዬ ብአዴን ከስሩ ጀምሮ መወገድ እንዳለበት ጠቅሶ ከደራ በጥይት ተመቶ ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ይታከም የነበረውን አቶ ዝናቡ አይተነውን ብአዴን አሳልፎ ለኦሮሞ ክልል መስጠቱን በተመለከተ አንስተናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator