ከአቶ ማሙሸት አማረ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ጋር
” የዐማራው እልቂት ከትላንት እስከ ዛሬ ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ።
ወራሪው፣ ተስፋፊው፣ ዘራፊው እና ዘረኛው ትህነግ የደረሰበትን ወይም ጦርነቱን እንዴት እንዳዩት እንዲሁም ለዓመታት በዐማራው ላይ መጥፎ ተግባሮች ሁሉ ተፈፅሟል ። አሁንም እየተካሄደ ነው። ይህ ጉዳይ የአማራው ድክመት ነው ብለው ያስባሉ? የሚል በውይይታችን አንስተናል።
ፍትህ ማጣት ፣ በዐማራ እልቂት ላይ የኦሮሞ መስፋፋት እና የመኢአድ እንቅስቃሴን አስሞልክቶ በጥያቄ መልክ ውይይት አድርገናል ።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEgTelegram:
https://t.me/AmharacommunityUKTwitter: