0 0
Read Time:26 Second

” በወቅታዊው ጉዳይ ላይ እና ዐማራው ማድረግ ስለሚገባው ዝግጅት ” በሚል የመወያያ አርዕስት እና የተለያዩ ነጥቦችን በማንሳት የማማ ባልደረቦች ውይይት አድርገናል ። ዐማራ ዙሪያውን ተከቧል። አስቀድመን ለህዝባችን አስጊ ጉዳዮችን የምንገልፀው የተደቀነብንን መራር የህልውና አደጋ ከወዲሁ እልቂቱን ለመቀነስ እንድንዘጋጅ ነው። የዘር ጭፍጨፋ ተደርጓል ። እየተደረገም ነው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator