በጎንደር ዮኒቨርስቲ ሰልፉን የአስተባበሩ ተማሪዎች ታፍነው ተወሰዱ!!

/
በወለጋ በአማሮች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ በሰላማዊ ሰልፍ ለማውገዝ የጎንደር ዮኒቨርስቲ ተማሪዎችን አስተባብረዋል የተባሉ ተማሪዎች በሌሊት እየታፈኑ ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስደዋል።

ታፍነው የተወሰዱት ተማሪዎች በሰልፉ ላይ የተናገሩ እና በሚዲያ መልዕክት ያስተላለፉ መሆናቸው ታውቋል።

እስካሁን ታፍነው ወዳልታወቀ ስፍራ የተወሰዱ የ4 ተማሪዎች ስም ዝርዝር:-

ከፋሲል ካምፓስ _2

1) ኤርሚያስ ጥጋቤ እና
2) ድረስ የተባሉ ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል።

ከማራኪ ግቢ_2

3) መኳንንት ሙላት እና
4) ሰምረአብ አየለ_( ማየት የማችል)
መሆናቸው ታውቋል።

ከእነዚህ መካከል መኳንንት እና ኤርሚያስ በፖሊስ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል።

ዘገባው—-ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ
/

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator