በአቶ እያሱ ኤፍሬም
‘‘አማራ ሆይ በጋንታ የመደራጀት አቅም የላትም የተባለችው ወያኔ በእዝ ( አርሚ) በኮር
እና በክ/ጦር ተደራጅታ እየዘመተችብህ ነው፡፡
’’
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ፣ ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። በተጨማሪ የዩቲዩቭ ቻናላችንን ፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ ( like and Subscribe ) ያድርጉ።