ከአቶ ቦጋለ ካሳዬ በማማ ተጋባዥ እንግዳች እንዲሁም ፣ ከማማ ቤተሰብ ከዶ/ር አየነው ጋር ” ድህረ ህወሃት ፣ የዐማራ እና የትግራይ ህዝብ ግንኙነት ሲዳሰስ ” በሚል አርዕስት ጠቃሚ ውይይት አድርገናል ። በብአዴን እና በኦሮሙማ ወቅታዊ አሰላለፍ ፣ እንዲሁም የተለያዩ ነጥቦች ተነስተው ተወያይተናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator