በአዘጋጀው የ2014 ዘመን መለወጫ በዓል በዚህ መልኩ በዩ.ኬ የሚገኙ አማሮች አክብረናል። ህዝባችን የገጠመውን የህልውና አደጋ በተመለከተ ህዝባዊ ውይይት አድርገናል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ፣ ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። በተጨማሪ የዩቲዩቭ ቻናላችንን ፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ ( like and Subscribe ) ያድርጉ።
https://youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk