0
0
Read Time:36 Second
ከኢ/ር ጌታቸው አለማየሁ እና ከዶ/ር አየነው ወንዳለ ጋር
ከኢ/ር ጌታቸው አለማየሁ እና ከዶ/ር አየነው ወንዳለ ጋር የዘር ማጥፋቱ ሂደት ቀጣይነት እና ማስቆም አለመቻሉ ለምን ? በሚለው ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። ሞረሽ ለምን እንደተቆቋቋመ፣ አማራው ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ቁርኝት እንዲሁም የአማራው መደራጀት ዘረኛ ሊያሰኝው የሚችል ሁኔታ አለወይ? ለህልውና ትግሉ በውጭ የሚኖረው አማራ የጎላ አስተዋጽዖ ማድረግ መቻል አለመቻሉን እና ሌሎች ነጥቦችን በማንሳት ውይይት አድርገናል ። ማማ የውይይት መድረክ የአማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
ክፍል~አንድ
ክፍል~አንድ
About Post Author
Admin
Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF.
ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።