ከዶ/ር አስናቀ መንገሻ የዐ/ወ/ማ/ፕሬዚዳንት ጋር

” የዐማራ ወጣቶች ትግል በፕሬዘደንቱ አንደበት ” በሚል አርዕስት ዙሪያ በጥያቄ መልክ ውይይት አድርገናል ። ወራሪው ፣ ተስፋፊው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከማዕከላዊ መንግስትነት ወደ ክልል ትግራይ እንዲመሽግ የሆነው በዐማራው ወጣት መስዋዕትነት መሆኑ ይታወቃል። ይህ ወጣት በተረኛች ሲካድ አይተናል። ዛሬም የዐማራ ልጆች ትህነግን ከወሎ እና ከጉንደር ጠራርጎ ተከዜን አሻግሮ ሲሸኛቸው አይተናል። ይህን በመስተዋት የተገኝን ድል ላለመካዱ ምንድነው ዋስትናው? ወጣቱ ምን ዝግጅት እያደረገ ነው የሚለውን ዳሰናል። የማህበሩንም እንቅስቃሴ በምን ቁመናላይ እንደለ ለማወቅ ሞክረናል። በተረኛች የሚካሄደው የአድሎ አስተዳደር እና በመንግስታዊ መዋቅር የሚታገዘው የዐማራ እልቂት ለማስቆም ፣ የዐማራ ወጣት ምንማድረግ አለበት? በማለት ጥያቄ አንስተ ተወያይተናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator