ማማ የመወያያ መድረክ
ከዶ/ር አምባቸው ወረታ ጋር ” የዐማራ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ጋር ድር እና ማግ ነው ” ለምን ? በሚል አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። ከዶ/ሩ ጋር ኢትዮጵያዊነትን ፣ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ፣ በዐማራ ህዝብ ላይ ስለሚካሄደው ጭፍጨፋ እና የህልውና አደጋን ጉዳይ ፣ በመተከልም ሆነ በኦሮሞ ክልል ስለ ሚያልቁ ወገኖቻችን እንዲሁም የርስዎን ትውልድ እንዴት ይገልፁታል ? በማለት ጥያቄዎችን አንስተን መልካም መልሶችን አግኝተናል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk