ከማማ ቤተሰቦች ጋር ” ዐማራ ክህደትን ለስንት ጊዜ ይታገሳል? ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ።በጠ/ሚ አብይ የፓርላማ ንግግር ላይ ፣ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ክልል ውስጥ ስለሚገደለው አማራ ፣ እንዲሁም ዐማራው ጀግኖቹን መጠበቅ እንዳለበት የሚሉትን ነጥቦች በውይይታችን ዳሰናል።ዐማራ ፋኖን እና ሚኒሻውን መርዳት እንዳለበት አሳስበናል።ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk