ከአቶ ክርስቲያን ታደለ የአብን የፖለቲካ ክ/ሃላፊ ጋር ” ዐማራነት ከህልውና ትግል እና ከኢትዮጵያ አንድነት ጋር ያለው ቁርኝት ሲቃኝ ” በሚል የመወያያ አርዕስት እና በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያለውን ዳሰናል። ዐማራነት ትላንትናም ፣ ዛሬም ፣ ነገም ይቀጥላል ። በብዙ አስቸጋሪ መንገዶች ዓመታትን ቢገፋም የጥንካሬ ምንጭ የሆነው የአባቶቹ ታሪክ እና ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ህዝብ መሆኑ ነው። በዕግራቸው ስር እንደወደቀ እና አጭሰው እንደ ጣሉት ሲጋራ በጫማቸው እደረገጡት ነግረውናል። የረገጡት ህዝብ ዛሬ እያሻቸው ነው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator