ከአቶ ተስፋዬ ታሪኩ ጋር “ከመተከል እስከ ጉራፈርዳ” በተመለከተ የዐማራውን የዘር ፍጅት አስከፊነት በአካል ተገኝቶ መረጃውን ያሰባሰበ በመሆኑ በጥያቄ መልክ አቅርበን ውይይት አድርገናል ። በዐማራው ላይ የተካሄደው እና አሁንም እየተካሄደ ያለው የዘር ጭፍጨፋ ሊቆም ያልቻለ በመሆኑ ዐማራው ከመቸውም ጊዜ በበለጠ የህልውና ትግል ማድረግ አለበት ለነገ ተብሎ የሚታለፍ ወይም በቸልታ የሚታለፍ አይደለም። ማማ የውይይት መድረክ የአማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።