ማማ የውይይት መድረክ
እሱባለው ፣ ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ እና አቶ እያሱ ኤፍሬም
” አዲስ መንግስት የለም ። የዐማራ ሞትም ይቀጥላል ። “
በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ፣ ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። በተጨማሪ የዩቲዩቭ ቻናላችንን ፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ ( like and Subscribe ) ያድርጉ።
https://youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk