የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል።

ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና አስተዳደር ክፍሎች የሚገኙ ንብረቶች ተዘርፈው ክፍሎች ባዷቸውን ቀርተዋል። የሽብር ቡድኑ ከዘረፋ የተረፉትን የሕዝብ መገልገያ ንብረቶች ያለርህራሄ አውድሞ ሄዷል።

በዩኒቨርሲቲው የሚተዳደረው 89.2 ኤፍ ኤም የማኅበረሰብ ሬዲዮ ሙሉ እቃ ተጭኖ በሽብሩ ቡድኑ ተወስዷል።

የዩኒቨርስቲው ሪጂስትራል ቢሮ ተሰብሮ የተማሪዎችን መረጃ የያዙ ካዘናዎችና ሙሉ ሰነዶች ከጥቅም ውጭ ሆነው መዝገቦች በየቦታው ተበታትነው ዋልታ ተመልክቷል።

የቴክኖሎጂ ዘርፍ ማስተማሪያ ቤተ ሙከራዎች ተሰባብረዋል፤ መሳሪያዎች የውስጥ እቃቸው ተነቃቅሎ ተወስዷል።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator