ከአቶ እያሱ ኤፍሬም
“ጻድቃን ሥልጣን ሲይዙ ሕዝብ ሐሤት ያደርጋል፤ ክፉዎች ሲገዙ ግን ሕዝብ
ያቃስታል። ምሳሌ 29:2 አማራ ለምን እንደ ሚያቃስት ለምን እንደ ሚደማ ለምን እንደ ሚታረድ ለምን እንደ ሚንገላታ ለምን እንደ ሚሰዳድ ለምን እንድሚፋናቀል ገባህ፡፡ መሪዎቹ ጻድቅ ስላልሆ ኑ ነው፡፡ ይህን የሚክድ አለን፡፡ ካለ በማስራጃ ላውጋችሁ” ፡፡
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ፣ ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። በተጨማሪ የዩቲዩቭ ቻናላችንን ፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ ( like and Subscribe ) ያድርጉ።