የማማ ቤተሰቦች በ ” ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ” ላይ ውይይት አድርገናል ። የህወሐት ሞት፣ በባህር ዳር የሚሳየል ጥቃት ፣ የቤንሻንጉልን ፣ የማይካድራን ፣ በተረኛች እየተጨፈጨፈ ስላለው ዐማራ ህዝብ ፣ ነፃ ስለ ወጡ አካባቢዋች ፣ ስለ ብአዴን ፣ እንዲሁም ስለ አርቲስቶች እና ደ/ማርቆስ ስለተፈጠረ ጉዳይ ሰፋያለ ውይይት አድርገናል ። በተጨማሪም ለፋኖ እና ለዐማራ ሚኒሻ ለመርዳት የሚደረገውን እንቅስቃሴ በውይይታችን ተካቷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው። YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK Twitter: