በዐማራ ማህበር ዩኬ የዘር ጭፍጨፋ ለተፈፀበት የዐማራ ህዝብ በዙም የተቃውሞ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር። በፕሮግራሙ ላይ የቀረቡ እንግዶች በአማራው ላይ የተካሄደው የዘር ጭፍጨፋ ሊቆም ያልቻለ በመሆኑ በመንግስታዊ መዋቅር የሚታገዝ መሆኑን በመጠቆም ፣ ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር ያለው ዐማራ በተቀናጀ መንገድ መስራት እንዳለብን ገልፀዋል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።